Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች በመስቀል አደባባይ የመንገድ ዳር ብረቶችን የኬሚካል የመርጨት ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የይቅርታ ቀንን በማስመልከት በመስቀል አደባባይ በመገኘት የመንገድ ዳር ብረቶችን የማጽዳት እና ኬሚካል የመርጨት ስራ አከናውነዋል። የጽዳት ዘመቻው የይቅርታ ቀንን በማስመልከት ህብረተሰቡ…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 950 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 24 ሺህ 544 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 950 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በእለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርቱ በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር…

የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን ነው – ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዳኝነትና የዳኞች ነጻነት መከበር ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ ቁልፍ ማዕዘን መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለጹ፡፡ የፌዴራልና የክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች አምስተኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ…

በኮሮና ቫይረስ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚደገፉበት ፕሮጀክት በመኩራ ደረጃ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከሰባት የሲቪክ ማህበራት ጋር በመተባበር በኮቪድ 19 በሽታ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተደረገበት ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስት አካሂዳለው ያለውን ምርጫ በተመለከተ የመጨረሻ ውሳኔ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት፣ አስፈፃሚ አካላት እና የምርጫ ኮሚሽን ምርጫን በሚመለከት ያወጣው አዋጅ፣ ያሳለፏቸው ውሳኔዎችና የፈፀሟቸው ተግባራት ከሕገ መንግስቱ ጋር የሚቃረኑ በመሆናቸው በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 9(1) መሰረት…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ እያስከተለ ያለውን ጉዳት እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ እያስከተለ ያለውን ጉዳት እየጎበኙ ነው። ከተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን፣ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን፣ ከውሃ ልማት ኮሚሽንና ሌሎች ተቋማት የተወጣጡ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…

በመዲናዋ በ362 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 197 ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ362 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 197 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የልማት ፕሮጀክቶቹ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…

ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያጡ ወታደሮችን ተሸናፊዎች ብለዋል መባሉ ቁጣን ቀስቅሷል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት ህይወታቸውን ያጡ የአሜሪካ ወታደሮችን ተሸናፊዎች እና ጥገኞች ብለዋል መባሉ ቁጣን ቀስቅሷል።   ዶናልድ ትራምፕ ወታደሮችን አጣጥለውበታል የተባለው ንግግር አትላንቲክ በተሰኘ…

102 ሚሊየን ብር ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የገበታ ለሃገር የልማት ጥሪ በመቀበል 102 ሚሊየን ብር የሚሆን የአንድ ወር ደሞዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ መንግሰት ከዚህ በፊት በገበታ ለሸገር ያቀረበውን የልማት ጥሪ በመቀበልና ፈጣን ምላሽ…

የአርባ ምንጭና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ33ኛ ዙር በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 300 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በድህረ ምረቃና በቅድመ መደበኛ መረሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ያስመረቀው፡፡ ተመራቂዎች…