ፋና 90 የሞጆ ደረቅ ወደብ ሎጅስቲክ ማዕከል ማስፋፊያ በ2013 አጠናክሮ ለማስቀጠል ታቅዷል Meseret Demissu Sep 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VLMuJkw8iJ0
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ልዑላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን አስመራ ገቡ Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ልዑላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት የኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ገብተዋል። ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አስመራ የገቡት ሊቀመንበሩ በኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስራት ሚዲያ ጋዜጠኞች እና የካሜራ ባለሙያዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስራት ሚዲያ ጋዜጠኛ፣ የካሜራ ባለሙያ እና ኤዲተር የሆኑ አራት ባለሙያዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው። በሚዲያ ሁከትና አመጽ ቀስቅሰዋል ተብለው ተጠርጥረው የፍርድ ሂደታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል። ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ተረኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በላሊበላ ከተማ የዓለም እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት የችግኝ ተከላ ተከናወነ Abrham Fekede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በላሊበላ ከተማ የዓለም እጽዋት የማደጎ ዛፍ ፕሮጀክት የችግኝ ተከላ ተካሄደ። መርሃ ግብሩን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው መርሃ ግብሩ በአገር ውስጥ ቱሪዝም መነሻ ስፍራ…
ፋና ስብስብ ዝንብ ሲያሳድዱ ቤታቸው በእሳት የተቃጠለው አዛውንት Feven Bishaw Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዝንብ ሲያሳድዱ የነበሩ አንድ አዛውንት ቤታቸው በከፊል በእሳት ተቃጥሏል። ኑሯቸውን ፈረንሳይ ያደረጉት የ80 ዓመት አዛውንት አርብ እራት በመብላት ላይ እያሉ አንድ ዝንብ እየጮኸች አበሳጭታቸዋለች። ዝምታን ያልመረጡት እኚህ ግለሰብ ታዲያ…
ጤና ከጤና ተቋማት ውጪ ሞት በሚከሰት ጊዜ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች Feven Bishaw Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጤና ተቋማት ውጪ ሞት በሚከሰት ጊዜ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአስከሬን አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የነሃሴ ወር የወጪ ንግዷ 9 ነጥብ 5 በመቶ አደገ Abrham Fekede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና የነሃሴ ወር የወጪ ንግዷ 9 ነጥብ 5 በመቶ ማደጉን አስታወቀች። እድገቱ ለሶስት ተከታታይ ወራት መመዝገቡን ከሀገሪቱ የሚወጡ መራጃዎች ያመለክታሉ። በአንጻሩ ወደ ውጭ የሚላከው ምርት እድገት እያሳየ ቢሄድም ወደ አገር ውስጥ የሚገባው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Tibebu Kebede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት ተከናወነ። "ለዘላቂ ልማትና አብሮነት የህግ የበላይነት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ስነ ስርዓት የፌዴራል እና የክልሎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለች ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጸች Abrham Fekede Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታንያ የብሪግዚት ዋና አደራዳሪ ከአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለ ብሪታንያ ከህብረቱ ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጹ፡፡ ዴቪድ ፍሮስት ለሜይል ጋዜጣ እንደተናገሩት የሀገራቸውን ድንበር ዳግም መቆጣጠር ቅድሚያ…