ህብረተሰቡ በችግር ወቅት ያዳባረውን የመተባበር እሴት አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- የሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ በችግር ወቅት ያዳባረውን የመተባበርና የመደገፍ እሴት አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የሃዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ገለፁ።
በሃዋሳ ከተማ በሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ላይ የሚንቀሳቀሰው "ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን" የተሰኘ ግብረ…