የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቶች ባለፈው በጀት ዓመት ለ140 ሺህ መዝገቦች ውሳኔ ሰጡ Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፍርድ ቤቶች ባለፈው በጀት ዓመት ለ140 ሺህ መዝገቦች ውሳኔ ሰጡ ፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች አምስተኛ መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ በዚሁ ወቅት ባቀረቡት ሪፖርት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ምክንያት የሦስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታወቀች Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን የፀጥታና የመከላከያ ምክር ቤት ሀገሪቱ ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ምክንያት የሦስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታውቋል፡፡ በሱዳን በዚህ ዓመት በጎርፍ ምክንያት የ99 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የዜና አውታር ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ 6 የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ደበዳቤ አሳሰቡ Tibebu Kebede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ ስድስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት በላኩት ደበዳቤ አሳሰቡ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በጻፉት የተቃውሞ…
ስፓርት ሞ ፋራህ በኃይሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሸለ Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአራት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ብሪታኒያዊው ሞ ፋራህ ብሩሴልስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ለ13 ዓመታት በሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰን አሻሻለ፡፡ በትውልድ ሶማሊያዊው የሆነው ሞ ፋራህ በአንድ ሰዓት ውስጥ 23 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መጪውን ዓመት ለመቀበል በጳጉሜን አምስቱ ቀናት “መጪው ዘመን የመተሳሰብና የፍቅር ነው” በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚያከብር… Abrham Fekede Sep 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የ2013 ዓመትን ለመቀበል በሚቀሩት አምስት የጳጉሜን ቀናት "መጪው ዘመን የመተሳሰብና የፍቅር ነው" በሚል ልዩ መሪ ሃሳብ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ…
ፋና 90 የአዲስ አበባ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቅ Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mWlc36K7xZI&t=48s
ፋና 90 የዲፕሎማሲ ከፍታ:– በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዞ በ2012 ዓ.ም Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JzvaW3nC2FE
ፋና 90 የመጀመሪያው ድል በመጀመሪያው የውሃ ሙሌት በ2012ዓ.ም Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ipwnQ1hsNhE
ፋና 90 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ Feven Bishaw Sep 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_j9yr6yHT6M&t=45s