Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 1ሺህ303 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ24 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 23 ሺህ 712 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 303 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 56 ሺህ…

የደቡብ ክልል መንግስት ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ። በዚህም መሰረት፦ አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊና የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ማሄ…

በኢትዮጵያ በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ177 ሺህ በላይ ዜጎች የሰብአዊ እርዳታ የመስጠት ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ177 ሺህ በላይ ዜጎችን የሰብአዊ እርዳታ የመስጠት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የብሄራዊ የአደጋ ስጋትና አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀውበክረምቱ ከመደበኛ በላይ…

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሃመድ ላይ ክስ ለመመስረት 15 ቀን ይሰጠኝ ሲል ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሃመድ ላይ ክስ ለመመስረት 15 ቀን ይሰጠኝ ሲል ጠየቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ካቀረባቸው 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች ውስጥ 10 አሰምቶ ቀሪው ይበቃኛል በማለት፤ አቶ ጃዋርን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች…

የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። በምስራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ጠይቆ ተፈቅዶለታል። ክስ እስከሚመሰረት ድረስም በፖሊስ ጣቢያ በእስር እንዲቆዩ ታዟል።…

ግሪክና ቱርክ በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ውቅያኖስ ጉዳይ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግሪክና ቱርክ በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ውቅያኖስ የድንበር ጉዳይ ላይ እየተወዛገቡ ይገኛሉ፡፡ የውዝግቡ መነሻ ቱርክ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ላይ በምታደርገው የኃይል ምንጭ ፍለጋ መሆኑ ይነገራል፡፡ ግሪክም በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የወታደራዊ አቅሟን…