በመዲናዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ አቅጣጫ ተቀመጠ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ በሚገኙ የልማት ፕሮጀክት ግንባታዎች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ ከኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ከመንገድ ባለስልጣን እንዲሁም ከሜጋ ፕሮጀክት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በአዲስ አበባ…
ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በዲጂታል መልክ ትምህርት ለመስጠት ማቀዱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ከወረቀት ነፃ በሆነ መልኩ በዲጂታል ትምህርት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ፡፡
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች እና አመራሮች በየደረጃው በትምህርት ዘርፉ የ10 ዓመት እቅድ ላይ ውይይት ጀምረዋል።…
አቶ ጃንጥራር አባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በመገኘት የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀምረዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ አቶ ጃንጥራር አባይ እንደገለጹት…
ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52 ነጥብ 1 ሚሊየን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52 ነጥብ 1 ሚሊየን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡
ተቋሙ የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ እና የ2013 በጀት አመትን ዋና የቢዝነስ ትኩረት አቅጣጫን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
በሰሜን ሸዋ እንሳሮ ወረዳ በጎርፍ አደጋ የሶስት ታዳጊወች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የጣለ ከባድ ዝናብን ተከትሎ በተከሰተ ጎርፍ የሶስት ታዳጊወች ህይወት አለፈ።
የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው በእንሳሮ ወረዳ ላም ገኖ ቀበሌና አካባቢው…
በኮምቦልቻ ከተማ በሆቴል ኢንቨስትመንት ለሚሳተፉ ስድስት ባለሀብቶች የመሬት ርክክብ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ስድስት ባለሃብቶች ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎችን ለመገንባት የመሬት ርክክብ ፈጸሙ፡፡
ባለሃብቶቹ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በሚገመት ገንዘብ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎችን ይገነባሉ ተብሏል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ዋና…
የመንግስት ዓላማ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ንጋትን ማብሰር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመንግስት ዓላማ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ንጋትን ማብሰር ፤ ግቡም ለሁሉም ሕዝብ ብሩህ ቀን እንዲመጣለት ማስቻል መሆኑን አስታወቁ።
በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የብልጽግና መንገድ የማለዳውን ጀምበር ተከትሎ…
ከነገ ጀምሮ የሚተገበር የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል ቅናሽ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በኢንተርኔት ጥቅል እና በድምፅ ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ የተቋሙን የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ እና…