የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ቆይታቸው የተሳካ ዲፕሎማሲያዊ ስራ አከናውነዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Aug 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን በነበራቸው የስራ ጉብኝት ህዳሴ ግድብን ጨምሮ በሌሎች የሁለትዮሸ ጉዳዮች ላይ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ማከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሲገደል አብራው በነበረችው ላምሮት ከማል ላይ አቃቤ ህግ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ፈቀደ Tibebu Kebede Aug 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) በሰኔ 22 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ በገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሲገደል አብራው የነበረችው ላምሮት ከማል ላይ አቃቤ ህግ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ፍርድ ቤቱ ፈቀደ። መርማሪ ፖሊስ…
የዜና ቪዲዮዎች የቱሪዝም ዘርፍ የ10 አመት ዕቅድ Meseret Awoke Aug 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SDia5fjbvQY
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፈረንሳይ የ100 ቢሊየን ዩሮ የኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ይፋ ልታደርግ ነው Tibebu Kebede Aug 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ የኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ይፋ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የሃገሪቱ መንግስት ምጣኔ ሃብቱን ከገባበት ድቀት ይታደገዋል ያለውን የኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ከሳምንት በኋላ ይፋ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃን ካስቴክስ ገልጸዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የአገልግሎት አሰጣጥ ቅኝት በክፍለ ከተሞች Meseret Awoke Aug 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7pdWVR6KPoE
ፋና 90 አረንጓዴ አሻራ በሜድሮክ ጎልድ Meseret Awoke Aug 26, 2020 0 https://studio.youtube.com/video/LjvivQ5tWrw/edit/basic
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከፖሊዮ ነፃ መሆኗን አስታወቀ Meseret Awoke Aug 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከፖሊዮ ነጻ መሆኗን አስታውቋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከተፈጥሯዊ ፖሊዮ ነፃ መሆኗን ነው የገለጸው፡፡ የአህጉሪቱ ከፖሊዮ ነጻ መባል ለ30 ዓመታት ፖሊዮን ለማጥፋት የተካሄደው ዘመቻ ወሳኝ እርምጃ ነውም…
ፋና 90 የአውሮፓ ህብረት የአዲስ አበባ ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራ Meseret Awoke Aug 26, 2020 0 https://studio.youtube.com/video/sm7WZaQtDYo/edit/basic
የዜና ቪዲዮዎች የመፈፀም ተምሳሌት የሆኑት አዳዲሶቹ ፕሮጀክቶች Tibebu Kebede Aug 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=luDhUlsTzn0
የዜና ቪዲዮዎች ለስሚንቶ እጥረት የአጭርና የመካከለኛ ጊዜ መፍትሄ Tibebu Kebede Aug 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IYS2N9MHbvA