በህገ መንግስት ማሻሻልና በሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የአፍሮ ባሮ ሜትር የዳሰሳ በኢትዮጵያ
https://www.youtube.com/watch?v=GVdS9jRy7Yw
በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሲጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በቦሌ እና በየካ ክፍለ ከተሞች ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ
https://www.youtube.com/watch?v=7pdWVR6KPoE
የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብሱን ሊቀይር ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብሱን ሊቀይር መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንዳሻው ጣሰው ገለፁ።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምና የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫን አስመልክቶ…
ሚኒስቴሩ በሲሚንቶ አቅርቦት በኩል እየተፈጠረ ያለውን ችግር ለመፍታት የሚያስችል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ አቅርቦት በኩል እየተፈጠረ ያለውን ችግር ለመፍታት የሚያስችል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ዛሬ በሰጡት መግለጫ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች መለዋወጫ ከውጭ ለማስገባት…
ኮቪድ 19 ጠንካራ የጤና ስርዓት የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን አስተምሮናል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19 ጠንካራ የጤና ስርዓት መኖር የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን አስተምሮናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ።
70ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ጉባዔ በዛሬው እለት በቪዲዮ ኮንፍረንስ ተካሂዷል።
በጉባዔው…
በነሐሴ የመጀመሪያ አጋማሽ ቀናት ከ256 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 19 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተያዘው ወር እየተካሄደ ባለው የማኅበረሰብ ንቅናቄና የምርመራ ዘመቻ በ15 ቀናት ከ256 ሺህ በላይ ሰዎች ምርመራ እንደተደረገላቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት…
መካከለኛ እና አነስተኛ ኩባንያዎች ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ዘመቻ ተከፍቷል-ካስፐርስኪ ላብ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 19 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታዋቂው የሳይበር ደህንነት ምርቶች አቅራቢዉ 'ካስፐርስኪ ላብ' በተራቀቁና ቀጣይነት ባላቸዉ የመረጃ ጥቃቶች ላይ ባደረገዉ ጥናት መካከለኛና አነስተኛ ኩባንያዎችን ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ዘመቻ መከፈቱን ገልጿል።
ካስፐርስኪ በሪፖርቱ…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ700 ተሻገረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የ17 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ በአጠቃላይ በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 709 ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 18 ሺህ 778 የላብራቶሪ ምርመራም 1 ሺህ 545 ሰዎች…