ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሱዳን ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፖምፒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሲጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በቦሌ እና በየካ ክፍለ ከተሞች ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ Meseret Demissu Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በቦሌ እና በየካ ክፍለ ከተሞች ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ። ምክትል ከንቲባው በክፍለ ከተሞቹ ተገኝተው የአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማዋን የሚመጥን የፀጥታ መዋቅር እንገነባለን- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማን የሚመጥን የፀጥታ መዋቅር እንደሚገነባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከፀጥታ ዘርፍ አካላት እና የክፍለ ከተማ ስራ አስፈጻሚዎች እንዲሁም ከሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ ዓመት የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለኮሮና ተጋላጭ እንዳይሆኑ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ Meseret Demissu Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ÷ የቀጣዩ ዓመት ትምህርት ምዝገባ ከነገ ነሐሴ 20 ቀን…
ቢዝነስ ኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀዳሚ መዳረሻ ስትሆን አሜሪካና ሶማሊያ ቀጣዩን ደረጃ ይዛዋል Tibebu Kebede Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀዳሚ መዳረሻ ስትሆን አሜሪካ እና ሶማሊያ ቀጣዩን ደረጃ መያዛቸውን የንግድ እና ኢንዱስት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ኔዘርላድስ አበባ ፣ ቡና፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ጨርቃጨርቅና አልባሳት የኤሌክትሪክ ውጤቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ከበደ ገመቹ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቧል Tibebu Kebede Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረውና ሸሽቶ በነበረበት አዳአ ድሬ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ሃምሌ 3 ቀን 2012 ዓ.ም በቁጥጥር ስር የዋለው ከበደ ገመቹ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቧል። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 90 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖቶችን በመጠቀም 20 ኩንታል ጤፍ የገዙት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ሊቫኖስ ቀበሌ 90 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖቶችን በመጠቀም 20 ኩንታል ጤፍ የገዙት የገዙት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። ሶስት ተጠርጣሪዎች የጤፍ ነጋዴ ከሆነ ግለሰብ 20 ኩንታል ጤፍ በመግዛት…
ፋና 90 የአማራ ክልል ቱሪዝምን ለማነቃቃት የወሰደው እርምጃ Meseret Demissu Aug 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=m7O3t79dXWg
ፋና 90 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአራዳ እና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች ድንገተኛ የስራ ላይ ጉብኝት አድርገዋል Meseret Demissu Aug 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=h-qBzVwhSCg
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን እርምጃ Meseret Demissu Aug 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=q_ucvW4t1cQ