Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን ለመደገፍ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን በገንዘብም ሆነ በመንፈስ ለመደገፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን የኮይሻ፣ የጎርጎራና የወንጪ ሀይቅ…

በዩኒቨርሲቲዎች የሚከሰቱ ግጭቶች ከትምህርት ስርዓቱ፣ ከአስተዳደር ሁኔታዎችና ከአገሪቱ የፖለቲካ እውነታ ጋር የተያያዙ መሆናቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የጥናት ውጤትን መሰረት አድርጎ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግጭት መንስዔና ጉዳቶች አስመልክቶ ዓመታዊ መግለጫ አውጥቷል። ካርድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ÷ በ2012 የትምህርት…

በቀጣይ ዓመት በ255 ሚሊየን ብር የ22 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች እንደሚከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ መዋል የሚችሉ 22 መካከለኛና ትላልቅ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን የአዋጭነት ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች እንዲሁም ክለሳ በ2013 በጀት ዓመት በማከናወን ለግንባታ ምቹ የማድረግ ስራዎች እንደሚከናወኑ ተገለፀ። የሁሉም…

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 960 ኪ.ግ አደንዛዥ እጽ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 960 ኪ.ግ የሚመዝን አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለጸ።   የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና…

በብሩንዲ በተፈጸመ ጥቃት የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡባዊ ብሩንዲ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ የ 15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።   በደቡባዊ ብሩንዲ ሮሞኒንግ ግዛት የተፈጸመው ይህ ጥቃት የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው በጫካ ውስጥ እንዲሸሸጉ እንዳስገደዳቸውም ነው…

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ባለ 5 እና 4 ኮኮብ ሆቴል ኢንቨስተመንት የቦታ ርክክብ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ባለ 5 እና 4 ኮኮብ ሆቴል ኢንቨስተመንት የቦታ ርክክብ አካሂዷል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ከማል መሀመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ የሆቴል ኢንቨስትመንቶቹ በጠቅላላው በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር ተወያይተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተመራ የልኡካን ቡድን በትናትናው ዕለት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጉ የሚታወስ ነው። በጉብኝቱም…