Fana: At a Speed of Life!

በህዳሴ ግድብ ላይ እየተመዘገበ ለሚገኘው የዲፕሎማሲ ድል የዳያስፖራው ማህበረሰብ ጉልህ ድርሻ ማበርከት ጀምሯል- አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የመገንባት መብቷን በአለም አደባባይ በማሳወቅ እያስመዘገበችው ለሚገኘው የዲፕሎማሲ ድል የዳያስፖራው ማህበረሰብ ጉልህ ድርሻ ማበርከት መጀመሩን በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ…

አብዛኛው ኢትዮጵያውያን የህገ መንግስት ማሻሻያና ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች መኖርን እንደሚደግፉ አንድ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አብዛኛው ኢትዮጵያውያን የህገ መንግስት ማሻሻያና ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች መኖርን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች የሚስማሙ መሆኑን የአፍሮ ባሮ ሜትር ጥናት ውጤት ጠቆመ። የአፍሮ ባሮ ሜትር ጥናት 8ኛው ዙር የጥናት ውጤት ይፋ ተደርጓል።…

በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ መዝገብ ቀሪ ምስክሮችን ለመስማት ለነሐሴ 20 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ተረኛ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ተረኛ ችሎት አቶ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ ስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ በባለፈው ቀጠሮ በተጀመረ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ዛሬ ቀጥሎ የአንድ ምስክር ቃል ተሰምቷል። ፍርድ…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። የጣና በለስ ስኳር ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ አሰጌ እንዳሉት በፕሮጀክቱ 203 ቻይናውያንና 306…

የቀጣዩ አመት የትምህርት ምዝገባ ነሃሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባን ከነሃሴ 20 ቀን ጀምሮ ማካሄድ እንደሚቻል አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሃረጓ ማሞ ትምህርት ቤቶች ምዝገባውን ሲያካሂዱ ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል…

ተጨማሪ 1 ሺህ 472 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 851 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 472 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ14 ሰዎች ህይወት…

በአዲስ አበባ የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምዝገባው በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከነገ ነሀሴ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተገቢውን…

የስነ ምግባር ችግር በታየባቸው የፌደራል ፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ መንግስቱንና የህዝብን ሰላም በመጠበቅ ሂደት ውስጥ የስነ ምግባር ችግር በታየባቸው የፌደራል ፖሊስ አባላት ላይ የእርምት እርምጃዎች መውሰዱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የ2012 ዓ.ም የስራ አፈፃፀሙን እየገመገመ…

በሃገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው የኮቪድ 19 የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ እንቅስቃሴ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በሃገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ እንቅስቃሴ ላይ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር…

172 ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ክትባት ዕቅድ ላይ እየተሳተፉ ነው – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 172 ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፍትሃዊ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በተዘጋጀው እቅድ ላይ እየተወያዩ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሰጡት መግለጫ አሁን ላይ አስቸኳይ…