ዓለምአቀፋዊ ዜና የትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ኬሊያን ኮንዌይ ስልጣን ሊለቁ ነው Tibebu Kebede Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ኬሊያን ኮንዌይ ስራቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ቀኝ እጅ ናቸው የሚባሉት ኮንዌይ በፈረንጆቹ ነሃሴ ወር መጨረሻ ላይ ከነጩ ቤተ መንግስት እለቃለሁ ብለዋል፡፡ የእርሳቸው ከስልጣን መልቀቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን ክርስቲያን አውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ እና በጀርመን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንደሚሠሩ…
የዜና ቪዲዮዎች የ2012 ዓ/ም የዲፕሎማሲው ውጤት Meseret Awoke Aug 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XjSw9L_Ktjs
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ የአቶ ልደቱን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ለምርመራ ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዷል Tibebu Kebede Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለአራተኛ ጊዜ ቀርበው ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሲሆን መርማሪ ፖሊስም ለምርመራ ተጨማሪ ሰባት ቀናት ተፈቅዶለታል። አቶ ልደቱ አያሌው በተጠረጠሩበት በቢሾፍቱ ከተማ ሰኔ 23 ቀን 2012…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራር ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ዛሬ ተጀምሯል። "ወቅታዊ ፈተናዎቻችንን በህብረትና በፅናት መክተን ወደ ብልፅግና እንሻገራለን!" በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ኮንፈረንስ በሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2012 በጀት አመት 787 የበይነ መረብ ጥቃቶች ከሽፈዋል Feven Bishaw Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት አመት በተለያዩ ተቋማት ላይ የተቃጡ 787 የሚሆኑ የበይነ መረብ ጥቃት ሙከራዎች ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ከፍያለው ተፈራ እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሃብቶች ውጤት ማስመዝገብ ጀምረዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን Tibebu Kebede Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለይም ከለውጡ ወዲህ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሃብቶች በተገቢው መንገድ እያለሙ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ተጀመረ Tibebu Kebede Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ዓመታዊ ስብሰባ ቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባው “ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኳችን ለሃገራዊ ብልጽግናችን'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱዳንን ሊጎበኙ ነው Meseret Awoke Aug 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በቀጣዩ ሳምንት በሱዳን ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ጉብኝቱ ሃገራቱ ግንኙነታቸውን ለማደስ እና የሃገሪቱን የሽግግር መንግስት መደገፍ በሚቻልበት አግባብ ላይ ለመምከር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…