Fana: At a Speed of Life!

ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠቱን ፓርቲው በዛሬው እለት አስታውቋል። በዚህም መሰረት፡- አቶ መለስ አለሙ- የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ- በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት…

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2012 አፈጻፀምና የ2013 እቅድ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2012 አፈጻፀም ግምገማ እና የ2013 እቅድ የውይይት መድረክ እየተካሄ ነው። የ2012 አፈጻፀም ግምገማ እና የ2013 እቅድ የውይይት መድረኩ በአዳማ ከተማ ነው በመካሄድ ላይ…

ባየር ሙኒክ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ለ6ኛ ጊዜ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኑ ባየር ሙኒክ የፈረንሳዩን ፓሪስ ሴንት ጀርመንን በመርታት ቻምፒየንስ ሊጉን ለ6ኛ ጊዜ አንስቷል። የ2019/2020 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ትናንት ምሽት በፖርቹጋል ዋና ከተማ ሊዝበን ተካሂዷል። በፍፃሜው የጀርመኑ…

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የሚሊኒየም የኮቪድ ህክምና ማእከል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ማእከሉ ከፍተኛ ክትትል የሚያስፈልጋቸውን…

በማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ የፖሊሲ ማዕቀፍ እና የማዕድን አለኝታ ክምችት ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ የፖሊሲ ማዕቀፍ እና የማዕድን አለኝታ ክምችት ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ መሆኑን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ ውይይቱ በማዕድን እና ኢነርጂ ዘርፉ ላይ ያተኮረ መሆኑንም ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡…

ከሊፋ ሃፍጣር በፋይዝ አል ሳራጅ የተጠራውን የተኩስ አቁም እንደማይቀበሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን በምስራቃዊ ሊቢያ ያደረገው የከሊፋ ሃፍጣር ሃይል በጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ የተጠራውን የተኩስ አቁም እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ ራሱን የሊቢያ ብሄራዊ ወታደራዊ ሃይል ብሎ የሚጠራው ቡድን ቃል አቀባይ አህመድ ሚስማሪ ባለፈው…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 40 ሺህን ተሻግሯል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 20 ሺህ 153 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 638 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር…