Fana: At a Speed of Life!

በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል። በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል። ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በልጅነታቸው አሜሪካ ገብተው ያለ ህጋዊ ሰነድ ለሚኖሩ ስደተኞች ከለላ የሚሰጠው ፕሮግራም እንዲቋረጥ ያቀረቡት እቅድ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በልጅነታቸው አሜሪካ ገብተው ያለ ህጋዊ ሰነድ ለሚኖሩ ስደተኞች ከለላ የሚሰጠው ፕሮግራም እንዲቋረጥ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረገ። ፕሮግራሙ በፈረንጆቹ 2012 በይፋ የተጀመረ ሲሆን፥ ሌላ…

ግብፅ በህዳሴ ግድብ ላይ ያላት ተቃውሞ ፖለቲካዊ እንጅ ሳይንሳዊ ምክንያት የለውም – ግብፃዊ ምሁር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በህዳሴ ግድብ ላይ የምታነሳው ተቃውሞ ፖለቲካዊ እንጂ ሳይንሳዊ ምክንያት እንደሌለው ግብፃዊው የስነ ምድር ምሁር ፍሩዝ አልባዝ ተናገሩ። ምሁሩ ከኤም ቢ ሲ ዓረብኛ ዩ ቲዩብ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት “የግድቡ ውሃ ሙሌት…

ኬንያ አፍሪካን በመወከል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነትን አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካን በመወከል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነትን አገኘች። አፍሪካን ወክሎ የምክር ቤቱን ተለዋጭ አባልነት ለማግኘት በተደረገው ምርጫ ኬንያ ጂቡቲን በድምጽ ብልጫ አሸንፋለች።…

የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመግታት የቻይና አፍሪካ ትብብር የማይተካ ሚና አለው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በዓለም ላይ የተከሰተውን የኮቪድ19 ወረርሽኝ ለመግታት የቻይና አፍሪካ ትብብር የማይተካ ሚና እንዳለው ተናገሩ። ትናንት “ዓለም አቀፉ የአንድ ቀበቶ አንድ መንገድ ኢኒሸቲቭ” የቪዲዮ ኮንፈረንስ…