በብሄራዊ መግባባት ላይ ያተኮረው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=i6rx9Fv6e1I
ቲክቶክ የትራምፕ እገዳ ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወስድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ቲክቶክ የዶናልድ ትራምፕ እገዳ ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡
የቻይናው ተንቀሳቃሽ ምስል አጋሪ ቲክቶክ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኩባንያው በአሜሪካ እንዳይሰራ የጣሉትን እገዳ ለመቃወም ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ማስታወቁ…
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤ እና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተክለዋል፡፡
ወይዘሮ አዳነች ችግኝ ከመትከል በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ጋር…
የሴቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴርና የአመራር አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ትግበራ እንዲዉል ወሰኑ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴርና የአመራር አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ትግበራ እንዲዉል መወሰናቸውን የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ እንደገለፁት…
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 1 ሺህ 368 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 19 ሺህ 776 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 368 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በ24 ሰዓታት ውስጥ የ25 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን 567 ሰዎች አገግመዋል።…
ለመጀመሪያ ጊዜ ቀዝቃዛ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀዝቃዛ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በባቡርና በመርከብ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረች።
አቮካዶ የጫነ የመጀመሪያው ኮንቴነርም ዛሬ ከሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ አውሮፓ ለሙከራ ተልኳል ነው የተባለው ።
የትራንስፖርት…
በአዲስ አበባ የተገልጋይ እርካታ የሚለካበት የምዘና ስርአት እንደሚዘረጋ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገልጋዩ የአገልግሎት እርካታ የሚለካበት የምዘና ስርአት እንደሚዘረጋ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ምክትል ከንቲባዋ በከተማዋ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡
በዚህም ህብረተሰቡ…
በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተነገረ፡፡
ይህንንም ተከትሎ በሃገሪቱ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሚሊየን ተጠግቷል ነው የተባለው፡፡
በህንድ እስካሁን 55…
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር በወታደራዊ አመራርነት ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ተመራቂዎች የሀገራቸውን ሉዓላዊንትና የህዝባቸውን…