Fana: At a Speed of Life!

በሰበታና ጅማ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሰበታ እና ጅማ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።   የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቀጣይነት ያለውን ልማት በማስቀደም እና ለክልሉ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት ልዩ ትኩረት በመስጠት 3…

በአለም ዙሪያ 80 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ 80 ሚሊየን ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ እነዚህ ሰዎች እስካለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ድረስ በግጭት ፣ አመጽ ፣ ጥቃት እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው መሰደዳቸውን ነው…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀን 50 ሺህ ማስክና 10 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ራስ መጠበቂያ ቁሳቁስ እየተመረተ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀን 50 ሺህ ማስክና 10 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ራስ መጠበቂያ ቁሳቁስ እየተመረተ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀን 50 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ እንዲሁም 10 ሺህ የጤና ባለሙያዎች ራስ…

ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ከ16 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል የተለያዩ ዓይነት አዳዲስና አሮጌ አልባሳት፣ የአዋቂና የህፃናት…

የአማራ ክልል የከተሞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የከተሞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል። በክልሉ በሚገኙ ከተሞች በክረምቱ ወራት 165 ሚሊየን ችግኞች የሚተከሉ ሲሆን፥ ዛሬ በጎንደር ከተማ በተጀመረው የተከላ መርሐ ግብርም 20 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል።…

ቻይና ለአፍሪካ አገራት ከሰጠችው ከወለድ ነፃ ብድር ውስጥ በፈረንጆቹ 2020 መገባደጃ ላይ ሊመለስ የነበረውን ሰረዘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) ቻይና ለአፍሪካ አገራት በፈረንጆቹ 2020 መገባደጃ ላይ የሚመለስ ከወለድ ነፃ የሆነ ብድርን መሰረዟን ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ አስታወቁ። ትናንትና የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የተሳተፉበት የቻይና-አፍሪካ…

የደቡብ ክልልና አዲሱ የሲዳማ ክልል የስልጣን ርክክብ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል እና አዲሱ የሲዳማ ክልል በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ፊት ቀርበው የስልጣን ርክክብ አካሄዱ። የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ ጋር የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎን ጋር በመሆን በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አካሄዱ። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ…