በአማራ ክልል ከ 991 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዘይት ፋብሪካ የሙከራ ምርት ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ 991 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዘይት ፋብሪካ የሙከራ ምርት መጀመሩን የኩባንያው ተወካይ ሥራ አስኪያጅ ዳዊት አውደው አስታወቁ።
ፋብሪካው በ80 በመቶ የመሥራት አቅሙ ማምረት ሲጀምር እስከ 1 ሚሊየን 500 ሺህ…
የኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታ
https://studio.youtube.com/video/98-2BbOcvzg/edit/basic
የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ወጣቶች የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ወጣቶች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጤና ሚኒስቴር በተዘጋጀው የወጣቶች ጤና መድረክ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሊሸጥ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቴሌቪዥን ማስተላለፍ ለሚችሉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑ ታውቋል፡፡
በሀገራችን የሚካሄደው የወንዶች እግር ኳስ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ16 ክለቦች መካከል በሜዳ እና ከሜዳ…
በአማራ ክልል ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
አደጋው በወረዳው ብርብራ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሞጣ ወደ ግንደ ወይን የሚጓዝ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ዶልፊን) በመገልበጡ…
በቀጣይ 10 ዓመታት ከወጪ ንግድ በየዓመቱ የሚገኘውን ገቢ 9 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ ታቅዷል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወጪ ንግድ በየዓመቱ የሚገኘውን ገቢ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማድረስ መታቀዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ10 ዓመቱ መሪ የልማት እቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ…
ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ በ3 ቢሊየን ብር ለሚያስገነባው ዘመናዊ መንደር ከተቋራጮች ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ገርጂ በሶስት ቢሊየን ብር ለሚያስገነባው ዘመናዊ መንደር ከሃገር ውስጥና ከውጭ ተቋራጮች ጋር በዛሬው ዕለት ስምምነት ፈፅሟል።
ኮርፖሬሽኑ ስምምነቱን ኦቪድ ከተባለ ሀገር በቀልና ከደቡብ ኮሪያ ኩባንያዎች…