Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 778 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 20 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 456 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 778 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 35 ሺህ 836…

ኢትዮጵያ የጀመረችውን የፖለቲካ ሽግግር ስኬታማ ለማድረግ የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮ ልትካፈል ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የፖለቲካ ሽግግር ስኬታማ ለማድረግ የሌሎች ሀገራትን ተመክሮ መካፈል እንደሚገባ ፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የህግና ፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ።   በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ምሁራኑ፥ ሀገራት…

አዋሽ ባንክ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የ25 ሚሊየን ብር ቦንድ ገዛ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዋሽ ባንክ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ25 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢ አከናወነ። ባንኩ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ቦንድ በመግዛትና ገንዘብ በመለገስ አስፈላጊውን የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ…

የአውስትራሊያ አየር መንገድ 2 ቢሊየን ዶላር ዓመታዊ ኪሳራ እንዳጋጠመው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ)ኳንታስ የተባለው የአውስትራሊያው አየር መንገድ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ 2 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ዓመታዊ ኪሳራ እንዳጋጠመው ገለጸ።   የኳንታስ ግሩፕ ሥራ አስፈፃሚ አላን ጆይሴ ÷ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የጉዞ…