Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢንተርኔት በመታገዝ በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢንተርኔት በመታገዝ በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ተሳተፉ። ጉባኤው ኮቪድ19ን ለመግታት በአንድነት የመቆም አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል።…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 274 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል 79 ወንድ እና 50 ሴቶች ሲሆኑ፥ ከ1 እስከ 70 አመት…

የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር አዲስ አበባ ገብተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ…

ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ ኢትዮጵያ ለግሉ የቴሌኮም ዘርፍ ያመቻቸችውን እድል ለመጠቀም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ። ሄሊዎስ ታዎርስ የቴሌኮም አቅራቢ መቀመጫውን ለንደን ያደረገ ሲሆን ሳፋሪኮም በበኩሉ ዋና መስሪያ ቤቱን ኬንያ ያደረገ…

የዓለም ጤና ድርጅት ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ፅኑ ህሙማን ለማከም ጥቅም ላይ መዋሉን በበጎ መልኩ እንደሚመለከተው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ፅኑ ህሙማን ለማከም ጥቅም ላይ መዋሉን በበጎ መልኩ እንደሚመለከተው የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዴክሳሜታሰን መድሃኒትን የመጀመሪያ ዙር ውጤት የኮቪድ 19 ፅኑ ህሙማን ህይወት ለመታደግ…

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ከተለያዩ የስፖርት ቤተሰብ አባላት ጋር ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከተለያዩ የስፖርት ቤተሰብ አባላት ጋር ችግኝ ተከሉ::   በቦሌ ክፍለ ከተማ ሲ ኤም ሲ አካባቢ በሚገኝ የስፖርት ማእከል በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ታዋቂ አትሌቶች ፣…

ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ ኃይል ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ ፈረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፖሊስ ኃይል አባላት ላይ አዳዲስ ማሻሻያዎች እንዲካሄድ የሚያደርግ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ ፈረሙ። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ ለፖሊስ የሚመደብ በጀትን በማሳደግ፥ አሰራሩን ለማዘመን ያለመ ስለመሆኑ ነው የተነገረው።…