Fana: At a Speed of Life!

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ449 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 449 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ገንዘቡ የተያዘው በሁመራ መስመር በሦስት የኢትዮጵያ ዜግነት ባላቸው ግለሰቦች ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር መሆኑ ተገልጿል።…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 336 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 28 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 326 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 336 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 34 ሺህ 58…

የሃገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል የመንግስትን የደህንነት ሚስጥር በውጭ ላለ የሽብር ቡድን አሳልፈው በመስጠት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ህውሃት ፅህፈት ቤት የቀድሞ ሃላፊ አቶ ተወልደ ገብረጻዲቅ፣ የህግና ፍትህ ዳይሬክተር አቶ ተስፋለም ይደጉ እና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የደህንነት ሃላፊ አቶ አጽብሃ አለማየሁን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ዛሬ በከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በተደረገው የምርመራ ዘመቻ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በተደረገው የኮቪድ-19 የምርመራ ዘመቻ ቀድሞ ከነበረው ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዘመቻውን የእስካሁን አፈጻጸም አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የጤና…