Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች አቤቤና ኢንጂነር ታከለ ኡማ አዲስ በተሾሙበት የስራ ቦታ ዛሬ በመገኘት የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመዲናዋ ምክትል ከንቲባ በመሆን የተሾሙት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ላለፉት ሁለት ዓመታት በምክትል ከንቲባነት ካገለገሉት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሀላፊነቱን ተረክበዋል። በከንቲባ ፅህፈት ቤት በተካሄደ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ሰራተኞች ለገበታ ለሀገር የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሰራተኞች ለገበታ ለሀገር የአንድ ወር ደመወዛቸውን መለገሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   ገበታ ለሀገር የሁላችንም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ  ለዚህ ብሔራዊ ዕቅድ…

ብልጽግና ፓርቲ ኮሮናን ለሚያክሙ የህክምና ባለሙያዎች መገልገያ የሚውሉ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ኮሮናን ለሚያክሙ የህክምና ባለሙያዎች መገልገያ የሚውሉ ቁሳቁሶችን ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፎቹ የኮሮና ወረርሽኝ ህክምና ላይ የተሰማሩ የህክምና ባለሙያዎች ራሳቸውን የሚከላከሉበት ሙሉ ሰውነት የሚሸፍን 500…

ሀገር አቀፍ የወጣቶች ጤና ፎረም ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ሀገር አቀፍ የወጣቶች ጤና ፎረም ሊካሄድ መሆኑን አስታወቁ፡፡ መድረኩ ወጣቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጁ የጤና ፖሊሲዎች እና ፕሮግራሞች ላይ የሚወያዩበት እንዲሁም ያሏቸውን አመለካከቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች…

በኢትዮጵያ ለ10 የማዕድን ምርመራ እና 2 የማዕድን ምርት ፈቃዶች ተሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድናት ፍለጋ እና ልማት ለማካሄድ ፈቃድ ለጠየቁና የፈቃድ መውሰጃ መስፈርቶችን አሟልተው ለቀረቡ ለ12 የማዕድን ኩባንያዎች ፈቃድ መስጠቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ሁለቱ የምርት ፈቃዶች…

በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የሰዎች እንቅስቃሴ ለኮቪድ19ኝ ስርጭት መስፋፋት ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል- አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የሰዎች እንቅስቃሴ ለኮቪድ 19ኝ ስርጭት መስፋፋት ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት አስታወቁ።   ኮቪድ 19ኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን…

ከ227 ቶን በላይ የተበላሹና መስፈርት ያላሟሉ የምግብ ምርቶችና ጥሬቃዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከ227 ቶን በላይ የተበላሹና አስገዳጅ የገላጭ ጽሁፍ መስፈርትን ያላሟሉ የምግብ ምርቶችና ጥሬቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በሀምሌ ወር ብቻ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አምስቱ መግቢያና መውጫ…

ሮናልድ ኪዩመን ባርሴሎናን በአሰልጣኝነት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔኑ ባርሴሎና ሮናልድ ኪዩመንን አሰልጣኙ አድርጎ ሾሟል፡፡ የካታላኑ ክለብ የቀድሞ አሰልጣኙ ኪኬ ሴቲዬንን ከቻምፒየንስ ሊጉ ሽንፈት በኋላ አሰናበቷል፡፡ ይህን ተከትሎም የቀድሞው የክለቡን ተጫዋች ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በገበታ ለሀገር አሻራቸውን እንዲያሳርፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በገበታ ለሀገር ተሳትፈው ዐሻራቸውን እንዲያሳርፉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ የዛሬ ዓመት ቃል የገባነውን ፈጽመን በተግባር አሳይተናል…