Fana: At a Speed of Life!

በ24 ሰዓታት 1 ሺህ 386 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 101 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 386 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 32 ሺህ 722…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የክልሉ መንግስት የ2013 በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የክልሉ መንግስት የ2013 በጀትን በዛሬው እለት አፀደቀ። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ውሏል። ምክር ቤቱ…

ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ በአቶ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮልና ቀለብ ስዩም ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ብይን ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ተረኛ ችሎት አቃቤ ህግ በአቶ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮልና ቀለብ ስዩም ላይ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ብይን ሰጠ።   አቃቤ ህግ ሁለት የቅድመ ምርመራ…