ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተጠረጠሩበት ወንጀል ዐቃቤ ህግ በ10 ቀን ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተጠረጠሩበት ሁከትና አመጽ በማስነሳት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል አቃቤ ህግ በ10 ቀን ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ብይን ተሰጠ፡፡
መርማሪ ፖሊስ በኢኒጂነር ይልቃል ላይ ሲያከናውን የነበረውን ምርመራ…