Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ነው የምክትል ከንቲባ ሹመትን ያፀደቀው። በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…

በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በፀረ ሰላም ሀይሎች ተድርጎ የነበረው የአድማ ጥሪ በህዝቡና በፀጥታ አካላት ተሳትፎ መክሸፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በፀረ ሰላም ሀይሎች ተድርጎ የነበረው የአድማ ጥሪ በህዝቡና በፀጥታ አካላት ተሳትፎ መክሸፉን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የአሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ…

በአፋር ክልል በጎርፍ ውሃ የተከበቡ ወገኖችን በሄሊኮፕተር የማውጣቱ ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ ተከበው የነበሩ ወገኖችን በሄሊኮፕተር ታግዞ የማውጣቱ ስራ መጠናቀቁን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የመከላከያ እና አየር ኃይል አባላት ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክልሉ…

አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ፡፡   አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ድርጅት ከሰሞኑ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለቆት የነበረው የቪዲዮ ይዘት የተሳሳተ መረጃ መሆኑን…

የግሉ ዘርፍ ፈጠራ በታከለበት መንገድ ምርቶችን በማዳበር በቡና ኢንዱስትሪው ቢሰማራ የላቀ ውጤት ያስገኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግሉ ዘርፍ ፈጠራ በታከለበት መንገድ ምርቶችን በማዳበር በቡና ኢንዱስትሪው ቢሰማራ የላቀ ውጤት እንደሚስገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያን ቡና እሴት በመጨመር ለዓለም ገበያ የሚቀርብ ድርጅት…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በአዲሱ ዓመት ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በ2013 ዓ.ም ተግባራዊ እንደሚሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሊጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።   የሚኒስቴሩ የፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፊውቸር ፕላኒንግ ዳይሬክተር አቶ ደስታ አበራ ÷ አዲሱ የሳይንስ፣…

ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ- ወጥ መንገድ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል 13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ-ወጥ መንገድ ባህር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል የሚውል የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።   ድጋፉ ቱኒዚያ የባህር ድንበሯን ለማጠናከር እንዲረዳትና በትናንሽ ጀልባዎች ሜዴትራኒያን ባህርን…

ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሀጫሉን በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራ እንዲያደርግ ተጨማሪ 10 ቀን ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ ዓለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን፥ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ 10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ…

ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ። ለገበታ ለሀገር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት እንዲሆን የተዘጋጅ መርሃ ግብር…