ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ።
ለገበታ ለሀገር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት እንዲሆን የተዘጋጅ መርሃ ግብር…