የሀገር ውስጥ ዜና 249 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከኩዌት ወደ አገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 249 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከኩዌት ወደ አገራቸው ዛሬ ሰኔ 6 ቀን 2012 ዓም ተመልሰዋል። ዜጎቻቸን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዛሬ የመጡትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 368 ደረሰ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 232 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በዚህም በከተማዋ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 368 መድረሱን ነው የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሪፓርት ያመለከተው። ከኮሮና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቤጂንግ ሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት ነግሷል Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ ሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት መንገሱ ተነገረ። ቤጂንግ በሚገኝ የጀምላ ማከፋፈያ የገበያ ስፋራ ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ነው ስጋቱ የነገሰው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች በ10 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንድ ወር ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ጋር ሲነፃፀር በ10 እጥፍ መጨመሩን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አስታውቋል። በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ብዛት 250 የነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የ8 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 268 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 644 የላብራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባወጡት ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታትም ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ የ8 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በ85 ሚሊየን ብር የሚገነባው የሃላባ በሽኖ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሃላባ ዞን፡ የሃላባ በሽኖ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የፌደራልና የክልሉ መንግሥት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተቀመጠ። ፕሮጀክቱ ድርቅ በተደጋጋሚ በሚያጠቃባቸውና የመጠጥ ውሃ እጥረት ባለባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ። ዛሬ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች የችግኝ ተከላ እና ደም ልገሳ በማካሄድ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ በይፋ ጀምሯል ። …
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊ ክልል የጎሳ መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት መሪዎች የህዳሴ ግድብን እውን ለማድረግ ከመንግስት ጎን እንደሚቆሙ አረጋገጡ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የጎሳ መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች የሀይማኖት መሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከተወያዩ በኋላ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ የጎሳ መሪዎቹ፣ የሀገር ሽማግሌዎቹ እና የሀይማኖት መሪዎቹ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን ወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ የቀድሞ የኢሕአዴግን ንብረት እንዲያጣሩ ሁለት ኦዲተሮችን ሾመ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀድሞ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢሕአዴግ/ ንብረት እንዲያጣሩ ሁለት ኦዲተሮችን ሾመ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት ጥር 20 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት መሪ ፕላን ረቂቅ ላይ እየተወያየ ነው Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት መሪ ፕላን ረቂቅ ዙሪያ ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የ10 ዓመት እቅዱ እስከ 2022 ዓ.ም ለመከናወን የታቀደ ሲሆን፥ የፖሊሲና ስትራቴጂ ፣ ያለፉት አመታት አፈጻጸምና…