Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ በወቅታዊ ሀገራዊ እና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ በፓርቲው ውይይት ተደርጎባቸው የተደረሰባቸውን ድምዳሜዎችና የተቀመጡ የወደፊት አቅጣጫዎችን በሚመለከት መግለጫ ያወጣ ሲሆን…

በኦሮሚያ ክልል ህዝብና መንግስት በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተናብቦ የመሥራት ዝንባሌ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብና መንግስት በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተናብቦና ተመካክሮ የመሥራት ዝንባሌ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡   ለሀገሪቷ ህዝቦች የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀውና ተጨባጭ ውጤቶችን…

አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀጠሮ የያዘ ቢሆንም አቶ ጃዋር መሀመድ አሞኛል ብለው በችሎት በተደጋጋሚ መውጣት እና መግባት የምስክር ሂደቱን ስለሚያስተጓጉል በሚል ፍርድ ቤቱ…

በአሜሪካ በዓለም እጅግ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የተባለ የሙቀት መጠን መመዝገቡ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በዓለም እጅግ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የተባለ የሙቀት መጠን መመዝገቡ ተነገረ፡፡ የሙቀት መጠኑ 54 ነጥብ 4 ዲግሪ ሴሊሺየስ ሲሆን ካሊፎርኒያ በሚገኘው ዴዝ ቫሊ ፓርክ የተመዘገበ ነው ተብሏል፡፡ ከፍተኛ ነው የተባለው የሙቀት መጠን…