የዜና ቪዲዮዎች በመዲናዋ የወንዝ ዳር ልማትን ጨምሮ እየተገነቡ ያሉ የቱሪስት መዳረሻ ልማቶች የጉብኝት የቆይታ ጊዜን ይጨምራል- አስጎብኚዎች Meseret Awoke Aug 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tHrOPi5-98U
Uncategorized ለአፋር ክልል የጎርፍ አደጋ ተጎጂዎች ተጠናክሮ የቀጠለው ድጋፍ Meseret Awoke Aug 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kfUpKu1j0wk
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ህግን የተላለፉ አካላትን 50 ሚሊየን ብር መቅጣቱን ገለፀ Meseret Demissu Aug 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የፖሊስ ሀይል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ህግ የተላለፉ አካላትን 50 ሚሊየን ብር መቅጣቱን ገለጸ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከልና ትራፊክ ምክትል ዘርፍ ሀላፊ ረዳት…
የዜና ቪዲዮዎች በይፋ የተጀመረው የገበታ ለሃገር መርሃ ግብር Meseret Awoke Aug 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=k_75YU5dePs
የዜና ቪዲዮዎች የፋና ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሚዛን ቴፒ ገጠመኝ Meseret Awoke Aug 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aGhRRCVTG0k
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ የተጠቁ ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Aug 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ማዕከላት የሚገኙ ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ እየተሰራ ነው። ከሰሞኑ በክልሉ 18 ወረዳዎች የተከሰተው ጎርፍ ከ67 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ላይ የጎዳት አድርሷል፡፡ የአፋር ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በአቶ ልደቱ አያሌው እጅ የተገኘውን ሽጉጥ እንዳላስታጠቃቸው መርማሪ ፖሊስ ገለፀ Tibebu Kebede Aug 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በአቶ ልደቱ አያሌው እጅ የተገኘው አንደኛውን ሽጉጥ እንዳላስታጠቃቸው እና ሽጉጡ ኢሳያስ ወልደጊዮርጊስ በተባለ ሰው ስም የተመዘገበ ነው ሲል ምላሽ መስጠቱን መርማሪ ፖሊስ ገለፀ። ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Aug 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 5ኛ አመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ÷ አሁን ያለንበት ወቅት አዲሱ የለውጥ አመራር በርካታ ትላልቅ ስራዎችን እየሰራ ባለበትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ በሻሸመኔ ከተማ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና በጎ ፈቃድ…
ኮሮናቫይረስ በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አለፈ Meseret Demissu Aug 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አልፏል። ትናንትናም ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀደመው በ483 ጭማሪ አሳይቷል ነው የተባለው። ከዚህ ውስጥ ፍሎሪዳ፣ ቴክሳስ እና ሉዊዚያና…