የፋይናንስ ዘርፍን ከኮቪድ-19 ስጋት የመታደግ እርምጃዎች
https://www.youtube.com/watch?v=J-GXz7Ocz6E&t=205s
ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የካሊድ ዲጆ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 19 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የካሊድ ዲጆ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ሚካኤል መሃሪ እና የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ…
በኢትዮጵያ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰው ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 709 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 241ዱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሥር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ውይይት ላይ የሰጡት አቅጣጫ
https://www.youtube.com/watch?v=vNCY-7z1EL4&t=1225s
በኦሮሚያ ክልል በህብረተሰቡ ድጋፍና በመንግስት የተገዙ 234 አምቡላንሶችን የክልል መንግስት ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በህብረተሰቡ ድጋፍና በመንግስት የተገዙ 234 አምቡላንሶችን የክልሉ መንግስት ከጤና ሚኒስቴር ተረከበ።
በርክክቡ ወቅት አምቡላንሶቹ በፌደራል፣ በክልል መንግስት እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ የተገዙ መሆኑ ታውቋል።…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ኮሪያ አቻቸው ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካንግ ዩንግ ውሃ ጋር ዛሬ በስልክ ተወያዩ።
ሁለቱ ሚኒስትሮቸ የሁለቱን አገራት ግንኙነት ለማጠናከር፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በትብብር ለመከላከል እና የኮሪያ…
በሀዋሳ ከ7 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የሳኒታይዘር ማምረቻ ወደ ምርት ገባ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ ከተማ ከ7 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የሳኒታይዘር ማምረቻ ተመርቆ ወደ ማመረት ገባ።
በክልሉ መንግሥት እና ህዝብ ድጋፍ የተገነባው ማምረቻ በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ…
የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አባላት ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ''ዛፍ በደጃፍ አረንጓዴ አሻራችንን እናሳርፍ'' በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በመዲናዋ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ጌዲኦ ዋሻ ችግኝ ተክለዋል።
ወጣቶቹ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃገራዊ ጥሪ…