Fana: At a Speed of Life!

በክረምት ወቅት የስኳር ፍላጎት አቅርቦትን ለማሟላት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ለመጠባበቂያ እየተከማቸ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በክረምት ወቅት የስኳር ፍላጎት አቅርቦትን ለማሟላት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ለመጠባበቂያ እየተከማቸ መሆኑ ተገለጸ። የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወዮ ሮባ ከፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ በተያዘው የ2012…

 “ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 4 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ኢትዮጵያ፤ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት” የሚል ርዕስ ያለው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሂዷል። የ10 ዓመት የልማት ዕቅዱ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም ድረስ የሚተገበር ነው ተብሏል። የዕቅዱ…

በአንዲት ሴት ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት በሁሉም ሴቶች ላይ የተሰነዘረ መሆኑን ማመን አለብን- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንዲት ሴት ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት በሁሉም ሴቶች ላይ የተሰነዘረ መሆኑን ማመን አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ በዛሬው እለት መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት…

250 ኢትዮጵያዊን ከኩዌት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 250 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በዛሬው እለት ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።   ኢትዮጵያውያኑ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ ጉዳይ እና ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል…

ኤጀንሲው ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ መሣሪያ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 04፣2012፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ /ኢመደኤ/ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ እና የጥንቃቄ እርምጃዎችን ለመተግበር የሚረዳ ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ መሣሪያ አዘጋጅቶ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት በስጦታ አበረከተ፡፡…