ስፓርት ዳግም በተጀመረው የስፔን ላ ሊጋ ሲቪያ ድል ቀንቶታል Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት በተደረገ አንድ ጨዋታ ዳግም ወደ ውድድር ተመልሷል። ላ ሊጋው ትናንት ምሽት ሲጀመር ሲቪያ እና ሪያል ቤቲስን አገናኝቷል። ከሶስት ወራት በኋላ ዳግም የተጀመረውን ላ ሊጋ ሲቪያ 2 ለ 0 ሲያሸንፍ፥ ኦካምፖስ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የብሪታንያ ኢኮኖሚ በሚያዚያ ወር በ20 ነጥብ 4 በመቶ አሽቆልቁሏል Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ኢኮኖሚ በሚያዚያ ወር በ20 ነጥብ 4 በመቶ ማሽቆልቆሉን የሃገሪቱ ስታቲስቲክስ ቢሮ አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በሃገሪቱ በእንቅስቃሴ ላይ የተጣለው ክልከላ ለማሽቆልቆሉ ምክንያት መሆኑም ተገልጿል። ያጋጠመው ኢኮኖሚያዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሽር አል አሳድ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢማድ ካሚስን ከስልጣን አባረሩ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ የሃገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢማድ ካሚስን ከስልጣን አባረሩ። ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ካሚስ የመባረራቸው ምክንያት ግን አልተገለጸም። በሃገሪቱ እየከፋ የመጣውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአምባሳደሮች ስልጠና ተጠናቀቀ Feven Bishaw Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሃገራት እንዲወክሉ ለተሾሙ አዳዲስ አምባሳደሮች ላለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ ተገኝተው የመዝጊያ ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ ላይ እየተካሄደ ያለው የሶስትዮሽ ውይይት እንደቀጠለ ነው Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና አተገባበር ዙሪያ እያደረጉት ያለው ድርድር ለሶስተኛ ቀን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። ድርድሩ በኢትዮጵያ ሊቀመንበርነት ታዛቢዎች በተገኙበት በግድቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀብት ምዝበራዎችና ኢ-ሰብዓዊ ጥሰቶች በሚዲያ በመቅረባቸው የተከፉት የተግባሩ ተሳታፊዎች ናቸው- አቶ ንጉሱ ጥላሁን Feven Bishaw Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሲፈጸሙ የነበሩ የሀብት ምዝበራዎች በመገናኛ ብዙሃን በመቅረባቸው የተከፉት የተግባሩ ዋነኛ ተሳታፊዎች መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። አቶ ንጉሱ የሃብት ምዝበራ ተዋንያኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትየጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት በማግኘቱ ምስጋናውን አቀረበ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትየጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት በማግኘቱ ምስጋና አቀረበ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደዉ 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረበ…
ፋና 90 ከድንበር ተሻጋሪ ወንዞች አጠቃቀም አንጻር የአባይ ወንዝ እውነታ Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lvQR_J1nAlY
ፋና 90 የ2013 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KwdeeCzVFPI
ፋና 90 25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ መንገዶች ውል Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XGYRCmBSPW0