በአንድ ቀን ብቻ በኢትዮጵያ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 252 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የዛሬው ውጤት በሀገሪቱ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበ ከፍተኛ ቁጥር ሆኗል።
ይህንን…
ተቀጣጣይ ፈንጆች ፣ አሞኒየም ናይትሬትና ሌሎች የኬሚካል ክምችቶች በአጠቃቀምና በአያያዝ ጉድለት ጉዳት እንዳያስከትሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈንጂ ለልማት አውታሮች ግንባታም ሆነ ለማዕድን ቁፋሮ ያለውን ጠቀሜታ ያህል በአያያዝና በአጠቃቀም ጉድለት ምክንያት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ሊያደርስ ከሚችለው ጉዳት አኳያ የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ሊሆን እንደሚችል የብሄራዊ መረጃና ደህንነት…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚበርባቸው የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ የበረራ ቁጥር ጨመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያደገ የመጣውን የደንበኞች ፍላጎት ለሟሟላት በሚበርባቸው የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ የበረራ ቁጥር መጨመሩን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እያደገ የመጣውን…
የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተፋሰሱን አገራት የጋራ የተጠቃሚነት የሚያጠናከር ነው- አቶ ገዱ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተፋሰሱን አገራት ፍትሃዊና የጋራ የተጠቃሚነት የሚያጠናከር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ።
"የታላቁ የህዳሴ ግድብ ቁልፍ ጉዳዮች፣ የወደፊት አገራዊ አቅጣጫና የዳያስፖራው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የገንዘብ ሚኒስቴር የቢሮ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባደረጉት ድንገተኛ ጉብኝት የገንዝብ ሚኒስትር የቢሮ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቢሮ እድሳቱ የደረሰበት ደረጃ አስደሳች ነው ብለዋል በፌስቡክ ገፃቸው ላይ::…
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ከሰኞ ጀምሮ ጉባኤውን ያካሂዳል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤው ከመጪው ሰኞ ጀምሮ እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አስታወቁ።
አፈ ጉባኤዋ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እንደገለጹት ለሁለት ቀናት የሚቆየው የምክር ቤቱ…
በመጪው መስከረም ወር እምቦጭ አረምን ለማስወገድ የሚያስችል የዘመቻ ሥራ ይከናወናል – ም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው መስከረም ወር እምቦጭ አረምን ለማስወገድ የሚያስችል የዘመቻ ሥራ እንደሚከናወን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
የእምቦጭ አረምን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሎ በተዘጋጀው ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ…
በአዲስ አበባ መቀመጫቸውን ያደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት የከተማ አስተዳደሩ እያከናወናቸው ለሚገኙ ተግባራት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የአለም አቀፍ ተቋማት እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል።
በቆይታቸው ምክትል ከንቲባው በዋናነት የተማሪዎች ምገባ ፣…