የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ17 ሺህ በላይ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እስካሁን ከ17 ሺህ በላይ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ እስካሁን ከ300 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ላይ የኮሮና ቫይረስን ለመለየት ናሙና መወሰዱን ጤና ቢሮው አስታውቋል። ቢሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሸገርን ማስዋብ ስራ ላይ ለተሰማሩ አካላት ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሸገርን ማስዋብ ስራ ላይ ለተሰማሩ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ የከተማችን ገፅታ የላቀ ለውጥ እንዲያሳይ ላደረጉ እና ገንዘባቸውን፣ ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2012 በጀት ዓመት ከ15 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ተችሏል Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው የ2012 በጀት ዓመት 15 ሺህ 192 ነጥብ 11 ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መቻሉን የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በፅህፈት ቤቱ የኃይል ማመንጫዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ችግርና በተፈጥሮ ጉዳዮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ችግር እና በተፈጥሮ ጉዳዮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ። የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር “ምክንያት አልሆንም” የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከል የንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር “ምክንያት አልሆንም” የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከል የንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ፡፡ ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስተባባሪነት “ምክንያት አልሆንም” የኮቪድ19 የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐቃቤ ህግ በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰማ Meseret Awoke Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እነ አቶ እስክንድር ነጋ በተጠረጠሩበት የእርስ በርስና የሃይማኖት ግጭት ማስነሳት ወንጀል አራት ምስክሮችን ችሎት አቅርቦ አሰምቷል፡፡ በዚህም 3ኛ፣ 5ኛ፣ 6ኛ እና 7ኛ ተራ ቁጥር ላይ የተመዘገቡ ምስክሮች ቀርበው ቃላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ”ማስክ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ድርጅት የተጀመረውን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛን የሚያስተዋውቀውን ዘመቻ መቀላቀሏን አስታወቁ፡፡ ዘመቻውን “ማስክ ኢትዮጵያ” በሚል መቀላቀሏን አስታውቀዋል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራው ማህበረሰብ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለህዳሴው ግድብ ግንባታ ከ700 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጓል Meseret Awoke Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ በ2012 በጀት ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 737 ሺህ 506 ዶላር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን የዳያስፖራው ማህበረሰብ ከ42…
የሀገር ውስጥ ዜና ለማህበራዊ ችግሮች ዕልባት በመስጠት በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚገኙ ዜጎች የስራ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው-የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስር ለሰደዱ ማህበራዊ ችግሮች ዕልባት በመስጠት በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚገኙ ዜጎች የስራ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የቀጣዮቹን አስር አመታት ዕቅድ መነሻ ያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርማራ ጊዜ ፈቀደ Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አረዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ዛሬ ለፖሊስ ተጨማሪ የ10 ቀን የምርማራ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪው ጉዩ ዋርዮ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ፕሮግራሙን ቆርጦ በማቅረብ፣…