የተማሪዎች ነፃ ዝውውር ውሳኔ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ያለመ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትምህርት ሚኒስቴር የተላላፈው ከ 8ኛና 12ኛ ክፍል ውጪ ያሉ ተማሪዋች ነፃ ዝውውር ተማሪዋች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ ለማበረታታት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ÷ ውሳኔው…