Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመሆን መርሃግብሩን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ በይፋ አስጀምረዋል።…

አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በስልጤ ወረዳ አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም መገላገሏ ተሰማ። የወረዳው ሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ዜኖ ሸምሱ በቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተደረገላት የቀዶ ህክምና 3 ሴት እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከጣልያን በልጧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 34 ሺህ መድረሱ ተገልጿል። ይህን ተከትሎም በሃገሪቱ በኮቪድ19 ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከአውሮፓዊቷ ጣሊያን መብለጡ ነው የተነገረው። እስካሁን ባለው ሂደትም ከአሜሪካ…

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከግብፅ የውሃ ፍላጎት ጋር ግጭት እንደሌለው ቻይና ትገነዘባለች – አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ያለው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከግብፅ የውሃ ፍላጎት ጋር ግጭት እንደሌለው ቻይና እንደምትገነዘብ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ። አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከፋና…

ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ቀን እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ቀን በዛሬው እለት በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዕለቱን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ራሳችንን ከኮሮና ወረርሽኝ እየጠበቅን አረንጓዴ አሻራችንን…

“ሱዳን አይሞላም፤ በስራ ላይ አይውልም አለች ማለት የኢትዮጵያን ሳይሆን የራሷን ጥቅም ተጋፋች ማለት ነው”

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)  “ከሱዳን ጋር በተያያዘ ከሰሞኑ ሲናፈሱ የሰነበቱት ጉዳዮች የግድቡን አጀንዳ ወደ ድንበር አጀንዳነት ለማምጣት በማሰብ የተደረጉ ናቸው” አቶ ንጉሱ ጥላሁን፣ ከተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከአል ዐይን አማርኛ ጋር ቆይታ ያደረጉት የጠቅላይ…

ኤጀንሲው  ለኮቪድ 19 መከላከል ከ 7 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 27፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አመራር ኤጀንሲ ለኮቪድ-19 መከላከል የሚውል  7 ሚሊየን 36 ሺህ652 ብር  ድጋፍ አድርጓል። የኤጀንሲው አመራሮች እና ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን በማሰባሰብ ድጋፉን ለኮቪድ-19 አሰባሰብ ኮሚቴ  አስረክበዋል፡፡…