ዓለምአቀፋዊ ዜና በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። በሀገሪቱ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ በበሽታው 50 ሺህ ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን÷ በ50 ቀናት ውስጥ ብቻ እጥፍ መጨመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ150 ዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር በ5ኛ አመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ጉባኤው ለ150 ዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ በሀዋሳ ለ 3 ቀናት ሲያካሄድ ቆይቶ ዛሬ ባጠናቀቀው በዚህ ጉባኤ÷ ከሰጠው የ150 ዳኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭትን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ ተግባራዊ እየተደረገ ነው – የሰላም ሚኒስቴር Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ግጭት እንዳይከሰት ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ በተግባር ላይ ማዋሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል÷ በአገሪቱ እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል 35 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል 35 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው÷ በክልሉ ሶፊ ወረዳ የፀጥታ ሀይሉ ባደረገው ቅንጅታዊ ስራ 35 ሽጉጦችና 2 ክላሾችን በቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ መልካም ሥራዎች እና ተነሳሽነቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚገባ ገለፁ Feven Bishaw Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መልካም ሥራዎች እና ተነሳሽነቶችን ማስፋፋትና ማጠናከር እንደሚገባ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የቆሻሻ መጣያ ስፍራዎችን በፈቃደኝነት ወደተስማሚ መስክ መለወጥ ለእይታ ብቻ ሳይሆን ለከተማ እርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሁለት ወራት ከ600 በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶች መጠገናቸው ተገለፀ Feven Bishaw Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ከ600 በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶች ከበጎ ፈቃደኛ ወገኖች ጋር በመሆን መጠገናቸውን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት ከበጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና 177ሺ ለሚሆኑ መዝገቦች ውሳኔ መስጠቱን የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ Feven Bishaw Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀረቡለት ከ201 ሺ በላይ መዝገቦች 177ሺ ለሚሆኑት ውሳኔ መስጠቱን የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ ምክር ቤት 11ኛ ጉባኤ ላይ እንዳለው ባሳለፍነው በጀት አመት በፍትሃብሄርና በወንጀል ከቀረቡለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ጎበኘ Feven Bishaw Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል በአዲስ አበባ ከተማ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ዛሬ ጎብኝቷል። የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል ለአራት ቀናት የወሰዱትን የሰራዊት ግንባታ ስልጠና ማጠናቀቃቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
ፋና 90 ለ”ሰውነት” የሚተጋው የበጎ አድራጎት ማዕከል- በሃዋሳ Feven Bishaw Aug 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cvlQw6_XWdw
ፋና 90 የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር የእንጠንቀቅ ዘመቻ Feven Bishaw Aug 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nSVKN-l6ZFA