አንድ የእስራኤል የፓርላማ አባል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ እስራኤል የምክር ቤት ስብሰባዎችን አገደች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የእስራኤል ፓርላማ አባል በቫይረሱ መያዙን ተከትሎ እስራኤል በርካታ የምክር ቤት ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ አግዳለች።
የምክር ቤት አባላቱም አስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር እንዳይመጡ ስትል ጉባኤዎችንም ላልተወሰነ ጊዜ አራዝማለች።…