ቢዝነስ በነሀሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነሃሴ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ በነሃሴ ወር በሊትር በ26 ብር 50 ሳንቲም እንዲሸጥ መወሰኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 160 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ፈጥረዋል Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ክልል ወደ ተግባር የገቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 160 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠራቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንደገለጸው÷ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በልዩ ልዩ የስራ መስኮች ተሰማርተው የሚገኙ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን ተሻገረ Meseret Awoke Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4፣ 20121(ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ እየተቀጣች ያለችው አሜሪካ 162 ሺህ 455 ዜጎቿ በቫይረሱ ህይወታቸው ማለፉም ተሰምቷል፡፡ እንደ ጆን ሆፕኪንስ…
ፋና 90 የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ መጠናቀቅ Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8ACb8oO5lBc&t=20s
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በባሕር ዳር እየመከሩ ነው። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ይህ የውይይት መድረክ ÷ በለውጥ ሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችና ያጋጠሙ ፈተናዎችን በመለየት የመፍትሄ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የእርዳታ ሰራተኞችን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኒጀር ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት የፈረንሳይ ዜግነት ያላቸው የእርዳታ ሰራተኞችን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። በጥቃቱ ህይወታቸው ካለፈው ውስጥ 6 ሰዎች የፈረንሳይ ዜጎች ሲሆኑ፥ ቀሪዎቹ ደግሞ የኒጀር ዜግነት ያላቸው አሽከርካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ለውጥ ዙሪያ እየመከረ ነው Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ክልላዊ ፀጥታ፣ ልማትና ሀገራዊ ለውጥ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ቀዳማዊት እመቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ቀዳማዊት እመቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያግዙ ቁሳቁሶችን አበረከቱ። ቀዳማዊት እመቤት ፒንግ ሊዋን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ቁሳቁሶችን ማበርከታቸውንም የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ባወጣው መረጃ…
ፋና 90 የዕድሜ ባለፀጋ እናት# በ ፋና ቤተሰብ ጥየቃ Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=eiLVhEIzbfQ
ፋና 90 በኢትዮጵያ ግጭት እንዳይከሰት ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ በተግባር ላይ ማዋሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DJkrlRF9ako