የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በቀን ከ 1 ሺህ ዩኒት በላይ ደም እየተሰበሰበ ነው Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚ ክልል በሚገኙ አስር የደም ባንኮች በቀን እስከ አንድ ሺህ አንድ መቶ ዩኒት ደም እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ ÷በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በመደበኛ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ሊደግፍ ነው Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። ማስተር ካርድ ፋውዴሽን ከኢትዮጵያ ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ፈርስት ኮንሰልት አማካሪ ድርጅት ጋር…
ኮሮናቫይረስ ለኮሮና ቫይረስ እጅግ በጣም ተጋላጭ የሆኑት ህፃናቶች እና የሳንባ (ቲቪ) በሽታ Meseret Awoke Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4U3XHe29Fwc
የዜና ቪዲዮዎች የወጪ ንግዱ በኮሮና ቫይረስ እንዳይጎዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን ገለፀ Meseret Awoke Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HnFnx89_EK0
የዜና ቪዲዮዎች የሳሪስ አካባቢ ነዋሪዎች በአካባቢው ከሚገኘው የቆዳ ፋብሪካ የሚወጣው ጠረን ኑሮዋቸውን ከባድ እንዳደረገው ገለፁ Meseret Awoke Jun 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0WYajZRCIJU
ቢዝነስ የሰኔ ወር የነዳጅ ምርት መሸጫ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ Meseret Demissu Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ ) የሰኔ ወር የአውሮፕላን ነዳጅ ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል አሁን በስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ 77 ሺህ 575 ብር ሐሰተኛ የብር ኖት ተያዘ Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ 77 ሺህ 575 ብር ሐሰተኛ የብር ኖት ከአሳታሚዎቹ ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኝነት ባለሙያ ረዳት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣና ሀይቅ እምቦጭ አረምን መከላከልና ማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን እምቦጭ አረም ለመከላከል እና ለማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በባህርዳር ከተማ ውይይትተካሄደ። በውይይቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሰት መስሪያ ቤት ኃላፊዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ ጣለች Tibebu Kebede Jun 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ መጣሏ ተሰምቷል። ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ የተጣለው እገዳ ከሰኔ 9 ቀን ጀምሮ ተፈፃሚ የሚደረግ መሆኑም ነው የታወቀው።…