Fana: At a Speed of Life!

በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት በተደረጉ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች በሩብ ፍጻሜ የሚጫወቱ 8 ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎቹ የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ የሚደረጉ ይሆናል፡፡…

የሃይማኖት መሪዎች ነገ የሚጀመረውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣2012 ( አኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት መሪዎች ነሀሴ አንድ ተጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚቆየውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ÷ከነሐሴ

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ሆኖ የቀረበለትንየከተማ አስተዳደሩን የ2013 በጀትአጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ሆኖ የቀረበለትን የከተማ አስተዳደሩን የ2013 በጀት አጽድቋል።   የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን 2ኛ የስራ ዘመን 44ኛ መደበኛ ጉባኤውን…

በተያዘው በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30 ፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ለእቅዱ ስኬትም በተለይ የመድሐኒት ዘርፉ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል ተብሏል። የመሰረተ ልማት መጠናከር፣…