ባለፉት 24 ሰዓታት 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ9 ሺህ 203 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ አሁን ላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 21 ሺህ 452 መድረሱን በፌስ…