የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመጀመሪያው የውሃ ሙሌት ህዝቡን ለተሻለ ተሳትፎ ማነሳሳቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውሃ ሙሌት መከናወን ህዝቡን ለተሻለ ተሳትፎ ማነሳሳቱን የኦሮሚያ እና የአማራ የክልል የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች ገለጹ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የኦሮሚያ እና…