ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሚሊየን ተሻገረ Meseret Awoke Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሚሊዮን መሻገሩን መረጃዎች አመላክተዋል፡፡ እንደ ወርልዶሜትር መረጃ በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 19 ሚሊየን 5 ሺህ 483 የደረሰ ሲሆን÷ በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ 153 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጠ Meseret Demissu Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ 153 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ። የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኸነው ዓለም ÷ በ2012 በጀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ሰው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ Meseret Awoke Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በ24 ሰዓት ውስጥ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ሰዎች ህይወት በኮቪድ-19 ማለፉ ተነገረ፡፡ በህንድ በአንድ ቀን ብቻ የ904 ሰዎች ህይወት በኮሮናቫይረስ ሲያልፍ በአጠቃላይ በአገሪቱ በቫይረሱ የሞቱትን ሰዎች ቁጥር ወደ 40 ሺህ ከፍ ማለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የመሬት ኦዲትና ምዝገባ ሊጀመር ነው Tibebu Kebede Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ኦዲት እና ምዝገባ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ። ምዝገባው ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል ያለመ መሆኑንም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ክንቲባ ኢንጂር ታከለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በትብብር የምታካሂደውን ፀረ ሽብር ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Tibebu Kebede Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በትብብር እያካሄደች ያለውን ፀረ ሽብር ዘመቻ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገረች። የአሜሪካ የአፍሪካ ልዩ ዘመቻ ዋና አዛዠ ሜጀር ጀኔራል ዳቪገን አንደርሰን የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ነገ ይጀመራል Meseret Demissu Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር ምክር ቤቱ ገለጸ። የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በላከው መግለጫ÷ ምክር ቤቱ ጉባኤው ከነገ ጀምሮ ለሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓል ሰሞን በነበሩ መዘናጋቶችና ጥንቃቄ በጎደላቸው ህዝባዊ ሰልፎች የኮሮና ቫይረስ መስፋፋቱ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 30 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበዓል ሰሞን የነበሩ መዘናጋቶች የፈጠሯቸው ንክኪዎች እንዲሁም ህብረተሰቡ ያለጥንቃቄ ሲሳተፍባቸው የነበሩ ሰልፎች አሁን ላለው የኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያቶች መሆናቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳሕርላ አብዱላሂ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሊባኖስ ለቤይሩት ፍንዳታ ምክንያት የሆነውን ኬሚካል በግዴለሽነት ያስቀመጡ ባለስልጣናት በቁም እስር እንዲቆዩ ትእዛዝ ሰጠች Meseret Awoke Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሊባኖስ ከትናንት በስቲያ በቤይሩት ለደረሰው ፍንዳታ ምክንያት የሆነውን ኬሚካል በግድየለሽነት እንዲከማች ያደረጉ ባለስልጣናት በቁም እስር ላይ እንዲቆዩ አዘዘች። መርማሪዎች ተቀጣጣይ ኬሚካሉ በግዴለሽነት በመጋዘን ውስጥ መከማቸቱ ላይ ትኩረት አድርገው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፌስቡክና ትዊተር ከኮሮናቫይረስ የተሳሳተ መረጃ ጋር በተያያዘ በፕሬዚዳንት ትራምፕ ገጽ ላይ እርምጃ ወሰዱ Tibebu Kebede Aug 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ የሆኑት ፌስቡክና ትዊተር የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የተሳሳተ መረጃ አሰራጭተዋል በሚል በገፃቸው ላይ እርምጃ መውሰዳቸውን አስታወቁ። የማህበራዊ ትስስር ድረ ገፆቹ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሃምዛ ቦረና መዝገብ የተካተቱ 9 ተጠርጣሪዎች ዛሬ ከሰአት ፍርድ ቤት ቀርበዋል Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ ሃምዛ ቦረና (ሃምዛ አዳነ) መዝገብ የተካተቱ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ዛሬ ከሰአት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ ሃምዛ ቦረና (ሃምዛ አዳነ) ፣ ያለምወርቅ አሰፋ፣ ታምራት ሁሴን ፣ ሰበቃ ቃርቴ እና ጌቱ ተረፈን ጨምሮ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች…