ፋና 90 በዋልድባ ገዳም ላይ ሲፈፀም የነበረውን በደል በመቃወም ለእስር ከታደረጉት አባ ገብረየሱስ እና ከፍቅር ያሸንፋል ማህበር መስራች ሚስባህ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oQlHZgfw8B4
ፋና 90 በኦሮሚያ ክልል መደበኛ እንቅስቃሴዎች እንዲቋረጡ በማድረግ ክልሉን የግጭት ማእከል ለማድረግ የተደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kfUOEAhIbVY
ፋና 90 የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት በስራ ላይ እያለ ህይወቱን ላጣው ቤተሰብ ደስታን ፈጥሯል Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9xxy47yAKrY
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል መደበኛ እንቅስቃሴዎች እንዲቋረጡ በማድረግ ክልሉን የግጭት ማእከል ለማድረግ የተደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል መደበኛ እንቅስቃሴዎች እንዲቋረጡ በማድረግ ክልሉን የግጭት ማእከል ለማድረግ የተደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቤይሩት ከሚገኘው ቆንስላ ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ አሳሰቡ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቤይሩት ከሚገኘው ቆንስላ ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤይሩት በደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ እና ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። በሊባኖስ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺህ በላይ ሲሆን ህይወታቸው ያለፈ ደግሞ 356 ደርሷል Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ በተካሄደው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ 20 ሺህ 336 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 319 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎ 459 ሰዎች ቫይረሱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ 48 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ 48 የአንድ ቤተሰብ አባላት የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኬንያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር የቤተሰቡ አንድ አባል የውጭ ሀገር ጉዞ አድርጎ እንደነበረ ነው ያስታወቀው። የዚህ ቤተሰብ አባል የሆኑ የ80…
የዜና ቪዲዮዎች እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PYvItRo05X8
የዜና ቪዲዮዎች የፌዴራል መንግስቱና ክልሎች ግንኙነት ከፌዴራሊዝም አንጻር Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZZ6RdPcTsnU