የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄደ ጀመረ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄደ ጀመረ። ምክር ቤቱ 2ኛ የስራ ዘመን 44ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ በጀመረበት ወቅት የከተማ አስተዳደሩን የአስፈፃሚ አካላት የ2012 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በከተማዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት የ2013 ተቀዳሚ ጉዳይ ነው- ኢ/ር ታከለ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት የ2013 በጀት አመት ተቀዳሚ ጉዳይ እንደሚሆን ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ስር ለሚገኙ ተቋማት ከፍተኛ ባለሙያዎች ለሶሰት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ላበረከተችው የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ አህመድ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ላበረከተችው የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19ን ወረርሽኝ ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ሰላም ለማደፍረስ የሚሰሩ አካላትን እንደሚታገሉ የአርሲ ዞን ወጣቶች ገለጹ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጸረ-ሰላም ኃይሎችን ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲባል የክልሉን ሰላም ለማደፍረስ የሚሰሩ አካላትን እንደሚታገሉ የአርሲ ዞን ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ የአካባቢውን ዘላቂ ሰላም በማስጠበቅ ዙሪያ ከፌዴራልና ከክልሉ አመራሮች ጋር በአሰላ ከተማ እየተወያዩ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ 32 ሺህ ሰዎች ተፈናቀሉ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በተለያዩ ወረዳዎች 32 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸዉን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋሰትና ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት ገለፀ ። በአፋር ክልል ክረምቱን ተከትሎ እየጣለ ባለው ዝናብ የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በ6…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊቤ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ እየሞላ በመምጣቱ ውሃ ከግድቡ በየደረጃው እንደሚለቀቅ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጊቤ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ እየሞላ በመምጣቱ ውሃ በየደረጃው ለመልቀቅ የሚያስችል የሙከራ ስራ ተከናውኗል፡፡ ይህም ከግድቡ የሚለቀቀው ዉሃ ወደፊት በታችኛው ተፋስስ ላይ ጎርፍ እንዳያስከትል ለመቆጣጠር እና ውሃውን በተመጠነ…
ቢዝነስ በደቡብ ክልል በ2012 በጀት አመት 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ፈቃድ መሰጠቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት አመት ከ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችና ዳያስፖራዎች በግልና በአክሲዮን ፈቃድ መሰጠቱን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ10 ዓመት የልማት እቅዱ በባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ኢትዮጵያን ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለማድረግ መታቀዱ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት የሆኑት የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን፣ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን እና የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አክስዮን ማህበር የ10 ዓመት የልማት እቅዳቸውን አቅርበው ውይይት ተደረጎበታል፡፡ በውይይቱም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የነብስ አድን ሰራተኞች የቤይሩቱን ፍንዳታ ተከትሎ የገቡበት የማይታወቅ ሰዎችን ለማግኘት ጥረት ላይ ናቸው Tibebu Kebede Aug 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊባኖስ የነብስ አድን ሰራተኞች በቤይሩት የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ የገቡበት የማይታወቅ ከ100 የሚበልጡ ሰዎችን ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው። እስካሁን በፍንዳታው የ100 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፥ 4 ሺህ የሚሆኑ ደግሞ ጉዳት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሊባኖስ ቤሩት ከፍተኛ የፍንዳታ አደጋ መድረሱ ተነገረ Tibebu Kebede Aug 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊባኖሷ ቤሩት ከተማ ከፍተኛ የፍንዳታ አደጋ መድረሱ ተነግሯል። ከስፍራው የወጡ ሪፖርቶች እንዳመላከቱት ፍንዳታው በከተማዋ ወደብ አቅራቢያ በሚገኙ መጋዘኖች አካባቢ ማጋጠሙን ነው። ለፍንዳታው ምክንያቱ ምን እንደሆነ እስካሁን የተገለፀ ነገር…