የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን መቆጣጠር የጸጥታ መዋቅሩ ቁልፍ ተግባሩ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ገለጸ። ኢትዮጵያን በሚያጎራብቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 109 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 836 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስራ አስፈጻሚ አባላቱ ጋር በኮቪድ-19 እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው የቪዲዮ ኮንፈረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ለሚያክሙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሞያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጀ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደስ ገልጸዋል። የኮቪድ ሕሙማንን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎች ራሳቸውን ለቫይረሱ ተጋላጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ ተገላገሉ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት 65 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ ስንዱ ሰውነት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ በምጥ ተገላገሉ። ወይዘሮዋ በጠላና በአነስተኛ ጉልት አትክልቶችን በመሸጥ የሚተዳደሩ ናቸው፤ ከብዙ ዓመታት በፊት ባጋጠማቸው ውርጃ ሳቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ Feven Bishaw May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል እና የሚጠሩ ሰላማዊ ሰልፎች ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ። የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ለውጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በስፋት እየተካሄደ መሆኑን ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለፁ Feven Bishaw May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መበራከቱን ተከትሎ ምርመራው በስፋት እየተካሄደ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአዲስ አበባ በኅብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ላይ ተፈጥሮ በነረው ክስተት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ Feven Bishaw May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሳለፍነው ሃሙስ በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ ተፈጥሮ በነበረው ክስተት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ/ም በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Feven Bishaw May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሲገነቡ የነበሩ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ 3ነጥብ3 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር ስፋት ያለው ከአራብሳ ኮንዶሚኒየም—አያት ኮንዶሚኒየም እንዲሁም 2ነጥብ1 ኪሎ ሜትር…
ፋና 90 የኮቪድ-19 ተጽዕኖ በቴያትር ላይ Feven Bishaw May 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wPZy-Rfrikk&t=53s