Fana: At a Speed of Life!

የወላይታ ፣ ጋሞና ጎፋ ህዝቦች እያጋጠሙ ያሉ የግጭት ሙከራዎችን በተደጋጋሚ በመከላከል የሰላም ፈላጊነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን የዞኖቹ አመራሮች…

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ፣ ጋሞና ጎፋ ህዝቦች እያጋጠሙ ያሉ የግጭት ሙከራዎችን በተደጋጋሚ በመከላከል የሰላም ፈላጊነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን የዞኖቹ አመራሮች ገለፁ በደቡብ ክልል የወላይታ ፣ የጋሞና የጎፋ ዞኖች አመራሮች እንዲሁም የዞኖቹ ተወላጅ የሆኑ…

በ10 ዓመቱ የፍትህ ዘርፍ መሪ የልማት እቅድ ወንጀልና የወንጀል ስጋትን መቀነስ፣ የሰብዓዊ መብት ማክበርና ማስከበር እና የህግ ተገዥነትን ማሳደግ ትኩረት…

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) 10 ዓመት የፍትህ ዘርፍ መሪ የልማት እቅድ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የፕላንና ልማት ኮሚሽን ባዘጋጁት ውይይት ተካሄደ። በውይይት ላይ እቅዱ በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል፡፡ ጠቅላይ ዓቃቤ ህጓ…

በአዲስ አበባ 102 ህገ-ወጥ ሽጉጦችና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ 102 ህገ-ወጥ ሽጉጦችና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች መያዙን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ጀይላን አብዲ እንደተናገሩት፤ በመዲናዋ በተለምዶ ኮልፌ 18 ማዞሪያ እና ሰሜን ማዘጋጃ’ በሚባሉ…

የብልጽግና ፓርቲ ለክልልና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ጽ/ቤቶች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ለክልልና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ፅህፈት ቤቶች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን አስረከበ፡፡ ዋና ጽህፈት ቤቱ 98 ሺህ ማስኮችንና 24 የሙቀት መለኪያዎችን ነው ለክልልና ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሃላፊዎች ያስረከበው፡፡…

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የ26 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 583 ደግሞ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የ26 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 583 ደግሞ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት በ24 ሰዓታት 6 ሺህ 907 የኮሮና…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ፍቱን መፍትሄ ላይኖር ይችላል- የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ፍቱን መፍትሄ ላይኖር እንደሚችል የአለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።   የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በበይነ መረብ በሰጡት መግለጫ ለቫይረሱ በአሁን ወቅት ፍቱን መፍትሄ የለም…

ከነሃሴ ወር የመጨረሻ ሳምንት በፊት ምንም አይነት የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባ ማካሄድ የተከለከለ ነው- የትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከነሃሴ ወር የመጨረሻ ሳምንት በፊት ምንም አይነት የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባ ማካሄድ የተከለከለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ወላጆችን እያስገደዱ ምዝገባ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ፡፡…