ቆይታ ከፈንቅል ትግራይ ሊቀመንበር አቶ የማነ ንጉስ ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=kxyKXzfwpHc
ኮሚሽኑ የሁሉንም መንግስት ሰራተኞች ሀብት ሊመዘግብ ነው
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት የሁሉንም መንግስት ሰራተኞች ሀብት ሊመዘግብ መሆኑን አስታወቀ።
ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ የመንግስት አሠራርን በግልጽነትና በተጠያቂነት ላይ…
ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ66 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2012 በጀት ዓመት ለሱዳንና ጅቡቲ ካቀረበው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ66 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2012 በጀት…
እናቶች በኮሮና ቫይረስ ቢያዙም ልጆቻቸውን ጡት ማጥባት አለባቸው-የዓለም የጤና ድርጅት
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን ወይም ልጆችን ጡት ማጥባት የሚሰጠው ጥቅም የኮቪድ 19 በሽታ ከሚያመጣው ስጋት እጅግ የላቀ በመሆኑ እናቶች በኮሮና ቫይረስ ቢያዙም ልጆቻቸውን ጡት ማጥባት አለባቸው ሲል ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ገልጿል።
የዓለም…
የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ቀጥሎ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በትናንትናው እለት ቀጥሎ መካሄድ ጀምሯል።
የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች የተሳተፉበት የሶስትዮሽ ድርድሩ በቪዲዮ ኮንፍረንስ መካሄድ መጀመሩንም ነው የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና…
መንግስትና የሀይማኖት ተቋማት በሀገር አንድነትና ሰላም ላይ በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስትና የሀይማኖት ተቋማት በሀገር አንድነት እና ሰላም ላይ በጋራ የተጠናከረ ስራ መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ።
የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት በማካሄድ ላይ ይገኛል።…
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በምስራቅና ምእራብ ጎጃም ዞኖች የተሰሩ ፕሮጀክቶችን መረቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በ2012 በጀት ዓመት በምስራቅና ምእራብ ጎጃም ዞኖች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀዋል።
በርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…
የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በደረሰ የሰው ህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በሰኔ 23 እና 24 ቀን 2012 አ/ም በ10 ወረዳዎች በደረሰ የሰው ህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩ 1 ሺህ 168 ሰዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
ከእነዚህ ተጠርጣሪዎች…