Fana: At a Speed of Life!

ማይክሮሶፍት የቲክቶክ የአሜሪካ ድርሻን ለመግዛት ድርድሩን ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቲክቶክ መተግበሪያ ከአሜሪካ ሊታገድ ይችላል ማለታቸውን ተከትሎ ማይክሮሶፍት የቲክቶክ የአሜሪካ ድርሻን ለመግዛት ሲያደርገው የነበረውን ድርድር ማቋረጡ የሚታወስ ነው። የማይክሮስፍት ሃላፊ ሳትያ ናዴላ…

ተቋርጦ የነበረው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት የሚመራውና ለጊዜው ተቋርጦ የነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ እንደሚቀጥል የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለፀውም በአፍሪካ ህብረት መሪነት ለ11 ቀናት ሲካሄድ…

በቡርጂ ልዩ ወረዳ ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ከኦሮሚያ ክልል ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሀገራዊና ክልላዊ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከቡርጂ ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡   ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በቡርጂ ልዩ ወረዳ ግንባታው ተጀምሮ…

በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን መብለጡ ተገለፀ፡፡ በሃገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 511 ሺህ 485 የደረሰ ሲሆን ÷8 ሺህ 366 ሰዎችም ለህልፈት ተዳርገዋል ነው የተባለው፡፡ በዚህም ከአፍሪካ…

ቻይና የኮሮና ቫይረስ የህክምና ቡድን ወደ ሆንግ ኮንግ ላከች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ የህክምና ቡድን ወደ ሆንግ ኮንግ ላከች፡፡ የህክምና ቡድኑ 60 ዓባላትን የያዘ ሲሆን 7 የጤና ባለስልጣናትም ተካተውበታል፡፡ ቻይና ወደ ሆንግ ኮንግ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ የህክምና ባለሙያ ቡድን ስትልክ ይህ…