Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የኮሮና ቫይረስ የህክምና ቡድን ወደ ሆንግ ኮንግ ላከች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ የህክምና ቡድን ወደ ሆንግ ኮንግ ላከች፡፡ የህክምና ቡድኑ 60 ዓባላትን የያዘ ሲሆን 7 የጤና ባለስልጣናትም ተካተውበታል፡፡ ቻይና ወደ ሆንግ ኮንግ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ የህክምና ባለሙያ ቡድን ስትልክ ይህ…

125 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቶች በግንባታ ላይ ይገኛሉ- ኢንጂነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተመጣጣኝ ዋጋ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማቅረብ 125 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ ኢንጅነር ታለከ ኡማ ገልፀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን…

በመጪዎቹ 10 ዓመታት ሁሉንም ወረዳዎች በአስፓልት መንገዶች ለማገናኘት እቅድ መያዙ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ዓመታት  ሁሉንም ወረዳዎች በአስፓልት መንገዶች ለማገናኘት እቅድ መያዙን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያገኛኑ መንገዶች ግንባታ ለማከማወንም በመሪ እቅዱ ትኩረት መደረጉ ነው የተነገረው።…

በቦሌ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት ብቻ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በተካሄደው መርሃ ግብር ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ ተካሄደ። "ግድቡ የእኔ ነው" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ስነ ስርዓት የክፍለ ከተማውና የወረዳ አስተዳደር አመራሮች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ አርሶ አደሮች…

ባለፉት 24 ሰዓታት 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ሲያልፍ 707 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 28 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   የጤና ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገፃቸው ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 607 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ…

ግድቡን በአንድነት አምረን እና ደምቀን እንደ ጀመርነው፤ እንዳማረብን እና እንደደመቅን እንጨርሰዋለን- ም/ጠሚ አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግድቡን በአንድነት አምረን እና ደምቀን እንደ ጀመርነው፤ ፍፃሜውንም እንዳማረብን እና እንደደመቅን እንጨርሰዋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡   ግድቡ ዛሬ የደረሰበት የመጨረሻው የመጀመሪያ ምዕራፍ…

የመከባበር እሴቶቻችን ተጠብቀው እንዲቆዩ የስነ ምግባር ትምህርት ማስተማር እንደሚያስፈልግ የሃይማኖት መሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያን ተከባብሮና ተዋዶ የመኖር እሴቶችን በሥነ ምግባር ትምህርት ማጠናከር እንደሚገባ የእምነት ተቋማት መሪዎች አሳሰቡ። ወጣቶች የሃይማኖት አባቶች የሚያስተላልፏቸውን መልካም አስተምሮ መቀበል እንደሚገባቸውም መክረዋል። በአገሪቱ…

ዶናልድ ትራምፕ ቲክቶክ በአሜሪካ ሊታገድ ይችላል ማለታቸውን ተከትሎ ማይክሮሶፍት ከኩባንያው ጋር ሲያደርግ የነበረውን ድርድር አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትናትናው ዕልት ቲክቶክ መተግበሪያ ከአሜሪካ ሊታገድ ይችላል ማለታቸው የሚታወስ ነው። የአሜሪካው የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው ማይክሮሶፍት የቲክቲኮን የአሜሪካ ድርሻን ለመግዛት ከባይትዳንስ ከተሰኘው የቻይና…

ኢትዮጵያዊያን በያሉበት ሆነው በዛሬው ዕለት ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ያላቸውን ድጋፍ አሰሙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን በያሉበት ሆነው በአሁኑ ሰዓት ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ያላቸውን ድጋፍ አሰሙ።   ድምፃቺን ለግድባችን በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያን ለግድቡ ያላቸውን ድጋፍ ነው ያሰሙት።  …